ወይ ጉድ ጦርነቱ ከተጀመረ 3 ወይ 5 ቀን የሆነ መሰለኝ። በቃ ወያኔ የ6 ቀኑ የግብፅ ዓይነት ውድቀት ደረሰባት። እሥራዔል በ6ቀን እንዴ አጠናቀቀቻት። ቂቂቂቂ
ሁለት ዓመት በላይ ወያኔ ስትዘጋጅ ከርማ፣ 75 ከመቶ የሚሆነው መሣርያ ትግሬ ምድር ተቀምጦ ፎክራ ፎክራ አሁን በ4 ቀን ውጊያ ከዐማራ የዘረፈቻቸው መሬቶች ተነጠቀች። ልብ እምጅ መሣርያ አይዋጋ። ወያኔ ጥንትም ጨርቅ ነበረች አሁንም ጨርቅ ሁና እየተበሳሰክች እና እየተቀዳደደች ነው። ይህን ቅሌት ሳያይ የሞተው መለስ ዜናዊ ምን ፈቀደኝ እያሉ ናቸው እነ ስብሃት ነጋ እና ስዩም መስፍን።