Page 1 of 1

"ዶክተር አለሙ ስሜ የኦሮሚያ ክልል ር/መስተዳድር ሆነው ተሾመዋል!

Posted: 08 Nov 2020, 10:06
by Ejersa
የቀድሞው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከዚህ ቀደም ሲነገር እንደነበረው የጠቅላይ ሚኒስቴሩ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ሆነው ተሾመዋል! የሸዋ ኦሮሞ በመሆናቸው በፅንፈኛው የነጃዋር መሐመድ ቡድን ከፍተኛ ትንኮሳና ነቀፌታ ሲፈፀምባቸው የነበሩት አዲሱ ር/መስተዳድር የሞት ቀጠና የሆነውን ክልል በማረጋጋት ረገድ ሚናቸውን ይወጡ ይሆን ? ወደፊት የሚታይ ይሆናል!!!"

Re: "ዶክተር አለሙ ስሜ የኦሮሚያ ክልል ር/መስተዳድር ሆነው ተሾመዋል!

Posted: 08 Nov 2020, 10:09
by Hameddibewoyane
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
08 Nov 2020, 10:06