Photo Of: ^^^ጦርነት ለአማራ ሰርጉ ነው^^^ ***WAR 2 AMHARAS IS THEIR WEDDING ***!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 07 Nov 2020, 20:17

"ጦርነት ለአማራ ሰርጉ ነው!"
"አማራው አማራ ነኝ ያለ ቀን (pictured) ከአማራ ጋር ጦርነት ገጥማችሁ የትግራይን ታሪክ እንዳታበላሹ፤ ጦርነት ለአማራ ገበሬ ሰርጉ ነው። ወልቃይትን መልሱ የሚልበት ቀን ከመጣ በሰላም መልሶ ህዝባችንን በወልቃይት ላይ የሚኖረውን ጥቅም በፖለቲካ ታክቲክ አስጠብቆ አብሮ መኖር ነው፤ ይሄን ካላደረጋችሁ ግን እመኑኝ እኛ ደደቢት ላይ እንደተመሰረትን ሁሉ ወልቃይት ላይ እንፈርሳለን::" በአንድ ወቅት አቶ መለስ ዜናዊ በሽሬ የታጋዮች ኮንፈረንስ ላይ ስለወልቃይት ጥያቄ ተነስቶ ብዙ ክርክር ከተደረገ በኋላ የሰጡት መልስ ነበር::
Via DireTube
EP:
ወልቃይት የጎንደር!
ጠገዴ የጎንደር!
ሁመራ የጎንደር!
ራያ የወሎ!
ባድመ የኤርትራ! See Less