Page 1 of 1

JUST IN: የኢትዮጵያ አየር ሀይል 3ተኛ ዙር የአየር ድብደባ ፈፀሟል::ከአክሱም ወደ አደዋ መንገድ ሳባ እምነበረድ ፍብሪካ አካባቢ ያለ አንድ የመሳሪያ መጋዘን!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 07 Nov 2020, 17:09
by tarik
የኢትዮጵያ አየር ሀይል ሶስተኛውን ዙር የአየር ድብደባ ፈፀሟል:: ከአክሱም ወደ አደዋ መንገድ ሳባ እምነበረድ ፍብሪካ አካባቢ ያለ አንድ የመሳሪያ መጋዘን በኢትዮጵያ አየር ሀይል የተሳካ ድብደባ ተደርጎበት ወድሟል:: በዚህ የመሳሪያ ማከማቻ ውስጥ ህወሃት ሰሞኑን የዘረፈው መሳሪያ እንደንበረም ታውቋል::

===========================================================================================
Please wait, video is loading...