Page 1 of 1
ጦርነቱ ትግሬ ክልል ውስጥ ይካሄዳል
Posted: 07 Nov 2020, 16:27
by Horus
አያችሁ ትልቁ የጀርመን ጄኒራል ክላውስዊትፅ ጦርነት የፖለቲካ ተቀጥያ ነው፣ ልዩነቱ ጦርንት የአመጽ ፖለቲካ ሲሆን ፖለቲካ በስላም የሚካሂድ ጦርነት ነው ይላል ። የሁለቱም አላማ የሃይልና የስልጣን ጥያቄ ነው ። ትህነግ የራሱን ጦርነት በመላ ኢትዮጵያ እያካሄደ ሰላም ያለው ትግሬ ውስጥ ብቻ ነው ሲለን ነበር ። አሁን ብዙ ፖለቲካ ምን ማለት እንደ ሆነ በውል ማይገባቸው ጋዜጠኞች የትግሬ ጦርነት በሰላም ቢሆን ይሻላል፣ ምናምን ሲሉ ይገርማል። ትህነግ ራሱ በፈጠረው ስርዓት እንኳ መገዛት የማይፈልግ አጉል እብሪተኛ ሰው ነው ። ያ ደሞ የሰላም ጦርነት አይገታውም፣ ያመጻ ጦርነት ይሻል። ደሞ ይህ ጉዳይ በራሱ በትህነግ ሰፈር መካሄዱ በጣም አስተማሪ ነው ። ፈርንሳዮች እንደ ሲተርቱ ሾርባውን የሰራሺው አንቺ ነሽ፣ አንቺው ጠጪው ይላሉ ። በዚህ ጉዳይ የኢትዮጵያን ጦር አለመደገፍ ጸረ ኢትዮጵያ አቋም ነው ።
Re: ጦርነቱ ትግሬ ክልል ውስጥ ይካሄዳል
Posted: 07 Nov 2020, 16:46
by Sam Ebalalehu
I agree with you Horus. Under any circumstances the Abiy government should give in to “reconciliation,” whatever that means. A government should not sit down together to settle differences with a mafia.
For the last two years, the TPLF politicians barricaded in Mekele while sponsoring, financing, and encouraging other tribal soldiers to kill other Ethiopians.
To get justice to those Ethiopians who were killed because of who they are, TPLF should be evicted from the Ethiopian political space. As long as TPLF exists Ethiopia will never be a peaceful country. The organization is breathing its last breath. We should make sure it is its last breathe.
Re: ጦርነቱ ትግሬ ክልል ውስጥ ይካሄዳል
Posted: 07 Nov 2020, 16:59
by Horus
ሳም፣
በትክክል። አንዳንድ ስዎች ይህ ግርግር ቶሎ ያልቃል የሚል ምኞት አላችው ። ያ የተሳሳት ስሌት ነው ። ጦርነቱ በፖለቲካ መልክ ሆነ፣ በደፈጣ ውጊያ ሆነ በመደበኛ ጦርነት መቀጠሉ የግድ ነው። የዚህ ጦርነት መሰረት የጎሳ ፌዴሬሽን፣ የክልል ስልጣን፣ የክልል ጦር አደረጃጀት ባንድ ቃል የዘር ፖለቲካ ሲስተም ነው። ያ ሁሉ ሳይፈርስ የትግሬም ሆነ ሌላው የክልል ጦርነት አያበቃም ። ለዚህ ነው የተራዘመ፣ ውስብስብ ቀውስ ትግሬ ውስጥ እንዲከናወን መደረጉ እጅግ አስተማሪ የሚሆነው ። አንዳንድን ሰው ማስተማር አይቻልም። ሞኝ ከራሱ ስህተት ይማራል፣ ብልህ ከሌሎች ስህተት ይማራል እንደሚባለው ማለት ነው ።
Re: ጦርነቱ ትግሬ ክልል ውስጥ ይካሄዳል
Posted: 07 Nov 2020, 17:10
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
The genius of PM Abiy's administration was shown in its approach to entangle TPLF's complex network of terror in Ethiopia that took 2 years to accomplish, before taking the war to them in their own turf to keep Ethiopia safe. Had PM Abiy not done that, the TPLF terrorists in Addis Ababa and other major cities would have acted like a bull at a China shop and destroyed Ethiopia. Patience is a virtue. And IQ Matters!
Re: ጦርነቱ ትግሬ ክልል ውስጥ ይካሄዳል
Posted: 07 Nov 2020, 17:16
by Horus
( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote: ↑07 Nov 2020, 17:10
The genius of PM Abiy's administration was shown in its approach to entangle TPLF's complex network of terror in Ethiopia that took 2 years to accomplish, before taking the war to them in their own turf to keep Ethiopia safe. Had PM Abiy not done that, the TPLF terrorists in Addis Ababa and other major cities would have acted like a bull at a China shop and destroyed Ethiopia. Patience is a virtue. And IQ Matters!
Yes, indeed, IQ Matters

Re: ጦርነቱ ትግሬ ክልል ውስጥ ይካሄዳል
Posted: 07 Nov 2020, 17:37
by Horus
እንበልና ትህንግ ግማሹን የጦር ምሳሪያ በእጁ አስገብቷል እንበል ። ይህ በአንድ የጦርነት ሜዳ ሁኒታ ቢሆን ዋጋ ይኖረዋል ። አሁን ባለው የትግሬ ሁኔታ ምንም ማለት አይደለም ። ትህነግ በምራብ በሱዳን፣ በደቡብ ባማራ፣ በሰሚን በኤርትራ፣ በምስራቅ በአፋር ከቦ እስትራተጂ ክብሎኪድ ይደረጋል ። ክዚያም በመረጃ፣ በሎጂስቲክስ፣ በምግብ፣ በገንዘብ ጥማት ተርቦ እስክሚሞት አመት አምስት አመት ዝም ማለት ብቻ ነው ። የጦር ብረታ ብረት ብቻውን ከፎ ኮትት ነው ። ጦርነት ግዙፍ ግዙፍ የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካ፣ የመረጃ ሃብትና አቅም ትግል ነው ። የትግሬን ክልል በሮች ቆልፎ መክፈቻውን ወርውሮ ቁጭ ብሎ ማየት ነው !!
Re: ጦርነቱ ትግሬ ክልል ውስጥ ይካሄዳል
Posted: 08 Nov 2020, 01:13
by Horus
ኢትዮጵያን እንደ ነቀርሳ የወረራት የዎያኒ ቫይርስ የማጽዳቱ ስራ አሁን የተጀመረ ይመስላል ። ተወልደ ገብረ ማሪያም ና የሚያብረቀርቀው የትህነግ ኮንትሮባንድ ድርጅት ቦሌ አየር !!!