JUST IN: ህወሃት የማይጽብሪ ትልቁን ድልድይ ሰብረዋል የከተማውን መብራቱን ቆርጠዋል ድመት መልኩሳ አመሏን አትርሳ ከደርግ ጋር በነበራቸው ውጊያ እንዲህ ሲያደረጉ ነበር።!WEEY GUUD!
Posted: 07 Nov 2020, 12:44
#Ethiopia : ህወሃቶች የማይፀብሬን ትልቁን ድልድይ ሰብረዋል የከተማውን መብራቱን ቆርጠዋል ድመት መልኩሳ አመሏን አትርሳ ከደርግ ጋር በነበራቸው ውጊያ እንዲህ ሲያደረጉ ነበር። ማምሻውን ውጊያው እንደቀጠለ ነው::
ምንጭ #ናትናኤል_መኮነን
ምንጭ #ናትናኤል_መኮነን