ባናት ከተሰኘው የትህነግ እርሻ ልማት አልፎ ያለ ዋና የወታደር ማዘዣ ጣቢያ ተደምስሷል!
Posted: 07 Nov 2020, 10:30
ዛሬው ዕለት የአማራ ልዩ ኃይልና የመከላከያ ሰራዊቱ ባናት ከተሰኘው የትህነግ እርሻ ልማት አልፎ ያለ ዋና የወታደር ማዘዣ ጣቢያ ከትህነግ አሸባሪ ኃይል ነፃ አድርጓል። ባናት የሚገኘው የትህነግ እርሻ ልማት በኢፈርት የተያዘ ሲሆን ከጣና በለስ በተዘረፉ በመቶዎች በሚቆጠሩ ዘመናዊ መሳርያዎች የተመሰረተ ተቋም ነው።

