Page 1 of 1

የወያኔ ወታደሮች ሽሽት!!!!

Posted: 07 Nov 2020, 10:14
by Ejersa
ሽሽት ላይ ያሉት የወያኔ ወታደሮች ዩኒፎርማቸውን እያቃጠሉ ነው የሚሮጡት ..እጅግ የደከሙት ታዳጊ ወታደሮች ጠንከር ላሉት ጓዶቻቸው መሳሪያዎቻቸውን እየሰጡ ነው ። በየቦታው የወዳደቁ መሳሪያዎች አሉ። ኳጃ በሚባለው የድሮ ካምፕ ላይ የሰፈሩ የትግራይ የልዩ ሃይል አባላት አሉ ። ምን ማድረግ እንዳለባቸው ግራ ተጋብተው ተቀምጠዋል ።