Page 1 of 1
ዜና እስር!
Posted: 07 Nov 2020, 08:59
by Ejersa
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን ላይ ግጭት እንዲቀሰቅሱ ተልእኮ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 3 ትህነጋውያን አትክልቲ፣ ጎይቶም እና አረጋዊ የተባሉ ካማሽ ከተማ ላይ ገቢ ተደርገዋል።
Re: ዜና እስር!
Posted: 07 Nov 2020, 09:53
by Ejersa
ሰበር መረጃ!
የሰሜን እዝ ላይ ጥቃት እንዲደርስ ትዕዛዝ የሰጠው ጄነራል በቁጥጥር ስር ውሏል!! ሜ/ጄ ገብረመድን ፍቃዱ ይባላል የመከላከያ መገናኛ ዘርፍ ሀላፊ ነው ከሰሜን እዝ ያለውን ግንኙነት እንዲቋረጥና እርምጃ እንዲወሰድ በድብቅ ትዕዛዝ መስጠቱ ተረጋግጦ ትናንት ምሽት ሊያመልጥ ሲል በቁጥጥር ስር ውሏል።
