Page 1 of 1

Getachew Reda | የአብይ የአየር ተዋጊዎች ከሚነሱበት ቦታ ሁሉ ገና ሲነሱ ባሉበት ለመምታት ተዘጋጅተናል ከፈለገ ቦታ ቢነሱም እንመታቸዋለን

Posted: 07 Nov 2020, 08:30
by almaze
:shock: :shock: :lol:
Getachew Reda
ተዉ አትሽጥ ቢሉት ጊደሩን ሸጠና
ተው አትግዛ ቢሉት ክላሹን ገዛና
ተው አትንካን ቢሉት ነገር ፈለገና
ተው አትግባ ቢሉት ጦርነት ገባና
መድፉ ሲንደቀደቅ መርረየስ ሲያጓራ
"እማይ ድርሽ" አለ ዘራፉ ቀረና.....

Re: Getachew Reda | የአብይ የአየር ተዋጊዎች ከሚነሱበት ቦታ ሁሉ ገና ሲነሱ ባሉበት ለመምታት ተዘጋጅተናል ከፈለገ ቦታ ቢነሱም እንመታቸዋለን

Posted: 07 Nov 2020, 08:34
by ethioscience
Getachew i recommend you to read "The Danger of Wishful Thinking" with Jawar in prison. It's a matter of days!!!

Re: Getachew Reda | የአብይ የአየር ተዋጊዎች ከሚነሱበት ቦታ ሁሉ ገና ሲነሱ ባሉበት ለመምታት ተዘጋጅተናል ከፈለገ ቦታ ቢነሱም እንመታቸዋለን

Posted: 07 Nov 2020, 08:53
by ethioscience