Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
almaze
Member+
Posts: 8744
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Getachew Reda | የአብይ የአየር ተዋጊዎች ከሚነሱበት ቦታ ሁሉ ገና ሲነሱ ባሉበት ለመምታት ተዘጋጅተናል ከፈለገ ቦታ ቢነሱም እንመታቸዋለን

Post by almaze » 07 Nov 2020, 08:30

:shock: :shock: :lol:
Getachew Reda
ተዉ አትሽጥ ቢሉት ጊደሩን ሸጠና
ተው አትግዛ ቢሉት ክላሹን ገዛና
ተው አትንካን ቢሉት ነገር ፈለገና
ተው አትግባ ቢሉት ጦርነት ገባና
መድፉ ሲንደቀደቅ መርረየስ ሲያጓራ
"እማይ ድርሽ" አለ ዘራፉ ቀረና.....
Last edited by almaze on 07 Nov 2020, 08:37, edited 2 times in total.



Post Reply