Page 1 of 1

ሜ/ጄ ገብረመድን ፍቃዱ (ወዲ ነጩ) በቁጥጥር ስር ውሏል!

Posted: 07 Nov 2020, 07:48
by Ejersa
ሜ/ጄ ገብረመድን ፍቃዱ (ወዲ ነጩ) የአጋዚ አዛዥ የነበረውና የመከላከያ መገናኛ ዘርፍ ሀላፊ በመሆን የሰራው ሰሜን እዝ ያለው ግንኙነት እንዲቋረጥና እርምጃ እንዲወሰድ በድብቅ ትዕዛዝ መስጠቱ ተረጋግጦ ትናንት ምሽት ሊያመልጥ ሲል በአዲስ አበባ ውስጥ በቁጥጥር ስር ውሏል።