ሰበር መረጃ፦ ኢትዮጵያዊያንን በጅምላ ሊጨርሱበት የነበረውና በአየር ሃይል ጥቃት የወደመው A300 ሚሳይል ይህ ነበር‼️
Posted: 06 Nov 2020, 17:12
ይህ መሳርያ ከመቀለ 20 km አቅራብያ በ መቀለ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን በኩል በመሄድ አበ አዲ የሚባል ከተማን አልፎ ባለው ሮማናት በምትባል መንደር ውስጥ ባለ ሁለት መጋዝን ውስጥ ነበር!!
መሳርያዎችም A300 እና M20 ሚሳኤል ይባላሉ። A300 ጥይቱ አሬቶ ውቅሮ ቴክኒካል ሴንተር ላጪ ፓወር ኢንጅነሪንግ ውስጥ ነበር!! ቴክኒካል ሴንተሩ ጥይቱ ታርጌቱን ሄዶ እንዲመታበት ቼክ የሚደረግበት ነው!! M20 ሚሳኤሉ ደግሞ በለሳ ዴፖ ውስጥ የነበረ ሲሆን አሁን ሙሉ በሙሉ ወድሟል!! Wonde Mettu