Page 1 of 1

ሰበር ዜና፦ በአድዋ አቅራቢያ የሚገኝ የመሣሪያ መጋዘን በሰው አልባ ጀት በደረሰበት ጥቃት ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተረጋገጠ!!!!

Posted: 06 Nov 2020, 14:51
by Ejersa
ይህ ከአድዋ 15km ርቀት ላይ ዙፋን በምትባል አነስተኛ ከተማ አቅራብያ የምትገኝ ማይቀንጣይ የምትባል ቦታ ነች!! በዚህ ቦታ ካለው የአለማዬሁ ከተማ መንገድ ስራ ኮንስትራክሽን ካምፕ በቅርብ ርቀት ያለው የመሳርያ መጋዝን ነው!! እዚህ መጋዝን ውስጥ ከከፍተኛ አውዳሚ መሳርያ እስከ መካከለኛ የጦር መሳርያ ተቀምጦበት የነበረ ሲሆን የኢፊድሪ አየር ሃይል በወሰደው የሰው_አልባ_ጄት ጥቃት ሙሉ በሙሉ ወድሟል!!

ምንጭ፦ Wonde Mettu (እኚህ የመረጃ የምንጭ ወያኔ ዘርፎ የወሰዳቸውን ሚሳኤሎች አስመልክቶ ጥቆማ ያደረሱን ናቸው