Page 1 of 1

መለስ ዜናዊ ለትግሬዎች ሰጥቶት የነበረው አስገራሚ ምክር!!

Posted: 06 Nov 2020, 11:53
by Wedi
የመለስ ዜናዊ እውነታ መቶ በ100% እውነት ነው!
-----------------------------------------------------------
የመለስ ዜናዊ እውነታ አንዳንድ ጊዜ ምርር ሲለው እውነትን ውሸት ብለው ሰውን ማሳመን አይመቸውም ሽሬ ላይ በነበረ የታጋዮች ኮንፈረስ ስለወልቃይት ጥያቄ ተነስቶ በታጋዮች ዘንድ ሰፊ ክርክር ነበር መለስም እንዲህ ብሎ ነበር" አማራው አማራ ነኝ ያለ ቀን ከአማራ ጋር ጦርነት ገጥማችሁ የትግራይን ታሪክ እንዳታበላሹ ጦርነት ለአማራ ገበሬ ሰርጉ ነው ።

ወልቃይትን መልሱ የሚልበት ቀን ከመጣ በሰላም መልሶ ህዝባችንን በወልቃይት ላይ የሚኖረውን ጥቅም በፖለቲካ ታክቲክ አስጠብቆ አብሮ መኖር ነው ይሄን ካላደረጋችሁ ግን እመኑኝ እኛ ደደቢት ላይ እንደተመሰረት ሁሉ ወልቃይት ላይ እንፈርሳለን" በሎ ነበር መለስ የዛን ጊዜ አሁን እውነታውም ይህ ነው።

ክንዱ በርይሁን
የህወሓት ታጋይ የነበረ የወልቃይ ልጅ።
Via ማክዳ ተድላ ዛጉዌ
Please wait, video is loading...

Re: መለስ ዜናዊ ለትግሬዎች ሰጥቶት የነበረው አስገራሚ ምክር!!

Posted: 06 Nov 2020, 14:13
by Za-Ilmaknun
This was the moment the Gondar born warriors have been waiting for the past many many years. They have been displaced from their own lands, they have been treated as foreigners in their own homeland, they have been robbed of their dignity and slandered and turned destitute. Most of all they have been ethnically cleansed in order that TPLF could claim the lands as its properties to realize it expansion and possibly be a country of its own.

Inept leadership, cooption and unprecedented cruelty against the Amhara people tuned the Region to be a vassal state in the past 30 years. It must be in Ethiopia that love of one's own country and the unwavering allegiance to defend its interests is construed as a crime that exposed the Amharas for unrelenting persecution. In all of these the group that calls itself TPLF is the main actor and enabler of the crimes. This group is now sending child soldiers to places of carnage where they are met with the fierce fighters who belittle death. The result as we all are witnessing is a fast and complete melt down of the fascists with their empty bravado.

Re: መለስ ዜናዊ ለትግሬዎች ሰጥቶት የነበረው አስገራሚ ምክር!!

Posted: 06 Nov 2020, 14:42
by Dawi
Wedi wrote:
06 Nov 2020, 11:53
የመለስ ዜናዊ እውነታ መቶ በ100% እውነት ነው!
-----------------------------------------------------------
የመለስ ዜናዊ እውነታ .......ወልቃይትን መልሱ የሚልበት ቀን ከመጣ በሰላም መልሶ ህዝባችንን በወልቃይት ላይ የሚኖረውን ጥቅም በፖለቲካ ታክቲክ አስጠብቆ አብሮ መኖር ነው ይሄን ካላደረጋችሁ ግን እመኑኝ እኛ ደደቢት ላይ እንደተመሰረት ሁሉ ወልቃይት ላይ እንፈርሳለን" በሎ ነበር መለስ ..........


With all his draw backs, such insights are why he was known to be a "world class mind"! 8)

Re: መለስ ዜናዊ ለትግሬዎች ሰጥቶት የነበረው አስገራሚ ምክር!!

Posted: 06 Nov 2020, 14:47
by Wedi
Dawi wrote:
06 Nov 2020, 14:42
With all his draw backs, such insights are why he was known to be a "world class mind"! 8)
I have to admit that he was evil genius! But he is the most evil person!!