Page 1 of 1

ሰበር ዜና፣ የአፋር ልዩ ሃይል ከመከላከያ ጋር በመሆን በህውሓት ሓይል ላይ እርምጃ ወሰደ!

Posted: 06 Nov 2020, 08:31
by Ejersa
የአፋር ልዩ ሃይል ከመከላከያ ጋር በመሆን ዓብኣላ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ላይ በህውሓት ሓይል ላይ እርምጃ እንደወሰደና ቦታውንም እንደተቆጣጠረ መረጃ ደርሶናል። ይህ ቦታ የአፋር ህዝብ ታሪካዊ ይዞታ የነበረ ሲሆን ህወሓት ስልጣን ሲትይዝ ወደ ትግራይ ክልል ኣንድ የተካለለ ቦታ ነው።

የህውሓት ቱባ ባለስልጣናት የአፋርን ህዝብ ይዞታ ከመንጠቅ ባሻገር በኣሁኑ የኣፋር ክልል ውስጥ ያለውን የጨው ምርት ጨምሮ ሌሎች ማዕድናትን ለግል ሓብት ማካበቻነት ሲጠቀሙበት እንደኖሩ ይታወቃል።

ዓሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፖርቲ - ዓዴፓ Assimba Democratic Party-ADP