Page 1 of 1

So True! So True! So True!

Posted: 06 Nov 2020, 03:05
by Fiyameta
General Sebhat Efrem, the Eritrean defense minister known for his famous prophetic metaphors, in his 2009 speech he used the rubber band theory as a metaphor to accurately predict the inevitable fall of the TPLF regime. He asked his audience to think of weyane as "the stretched rubber band that must return to it's original shape when released." Meaning, back to Dedebit; back to square one. The end of the zero-sum game. Game Over!

It happened, didn't it?
:oops:

ጀነራል ስብሓት ኤፍሬም፡ "ወያነ ከም ማንቲክ ተመጢጣ ተመጢጣ ኣብታ መበገሲታ ዝኾነት ደደቢት'ዩ መወዳእታኣ።" :oops: :oops:

ህጅስ እቲ ደደቢት ከማን ስኢነንኦ! :lol:

Re: So True! So True! So True!

Posted: 06 Nov 2020, 03:24
by Sam Ebalalehu
I agree with the general’s statement. But I do not believe TPLF will start armed struggle afresh again. This is a different time and different generation. Tigreans who have sacrificed their sons and daughters to the so called struggle are trying to survive in today’s economic hardship. The Adwa mafia buys homes to their children in USA and Canada, and their children are attending the universities of those countries paid by money stolen from Ethiopians.
No, Tigreans are not that stupid. They will not spill no more blood just to make the Adwa family lives more luxurious.

Re: So True! So True! So True!

Posted: 06 Nov 2020, 03:31
by Noble Amhara
Hellow koshasha agames we call you to peaceful dialogue over lemalino lodge simien see youw tomorrow :lol: :lol: :lol:

Re: So True! So True! So True!

Posted: 06 Nov 2020, 03:41
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
:arrow: *** ይህንን ቃለ-መጠይቅ ወያኔ በሥልጣን ላይ በነበረበት በ2008 የተደረገ ነው። ***

የኤርትራዉ ጀነራል ስብሓት ኤፍሬም “ከሃይለሥላሴ እና ከደርግ ሠራዊት ጋር ሲንጻጸር የወያኔዉ ጦር እጅግ በጣም ደካማ ነዉ” አለዉ።


( ጀኔራል ስብሓት ኤፍሬም)


  • “ወዲ ኤፍሬም” በመባል የሚታወቀው የኤርትራ መከላከያ ሚኒስትርና በጀኔራልነት ማዕረግ የሚያገልገል ከፍተኛ ባለስልጣን “ታዓጠቕ” (ታጠቅ) ተብሎ በተሰየመው አሥመራ ውስጥ የታተመዉ የኤርትራ የትግርኛ መጽሄት ባወጣዉ ልዩ እትሙ ላይ ለቃለ-መጠይቅ ቀርቦ የሰጠዉ 64 ገጽ ሙሉዉን ባላቀርበዉም አለፍ አለፍ ብየ ጠቃሚ ጉዳዮችን ወደ አማርኛ ተርጉሜ ላንባቢያን አቀርባለሁ።

    ወያኔን እንዴት ትመለከተዋለህ ለሚለዉ ኣጠቃላይ ጥያቄ ጀኔራል ስብሓት ኤፍሬም ሲመልስ:
    <<አንደሚታወቀዉ አሁን እያየነዉ ያለዉን አዲሱ የዓለማችን ስርዓት ሲታይ ወያኔ በዚህ መነጽር ዉስጥ እስገብተህ የአሜሪካኖች አገልጋይ መሆኑን ነዉ ምትደመድመዉ።…….>>

    ወታደራዊ ሚዛኑ -- ወያኔ’ና የደርግ እንዲሁም ከሱ በፊት የነበረዉ ጦር ስታነጻጽራቸዉ -- ወያኔ በየትኛዉ መመዘኛ ታስቀምጠዋለህ? ለሚለዉ ጥያቄ ሰፋ ያለ መግለጫ ሰጥቶበታል።

    << የወያነ ጦር ከዚህም ከዛም የተጠረቃቀመ ጦር ከመሆኑ ባሻገር፤ ተዋጊዉና አዋጊዎቹ ካለፉት ማለትም የደርግና ከሱ በፊት የነበሩ የኢትዮጵያ ሰራዊቶች ሲታዩ ወያኔ ደካማ ነዉ።…>>


    ኢትዮጵያና ኤርትራ ስታወዳድራቸዉ አሁን ሁለቱም አገሮች በምን ላይ ታስቀምጣቸዋለህ ? ለተባለዉም አንዲሁ አስገራሚ በሆነ መልስ መልሶታል።

    << ኤርትራና ኢትዮጵያ ስታነጻጽራቸዉ፤ - ኤርትራ ከጥዋቱ 5፡00 A.M. ሰዓት በንጋት ላይ ስትገኝ፤-ኢትዮጵያ ከምሽቱ 5፡00 P.M. ሰዓት ላይ ሆና የጨለማዉ ጉዞ መጛዙን የጀመረችዉ አሁን ነዉ። ንጋት ላይ ለመድረስ ረዥሙ የጨለማዉ ጉዞ መጛዝ ሊኖርባት ነዉ። >>

    • ጥያቄ :
      በደርግ ጊዜ በአንድ ወቅት ድሮ ከረን/ናቅፋን ለማስለቀቅ 6 ወር የፈጀ እልክ አስጨራሽ ዉግያዎች ተካሂደዉ አንተ በተካፈልክበት በ3ኛዉ ባታልዮን (607 እና 301- ባታልዮን) ስንመለከት፤ አንዴት አንድ ስፍራ ለማስለቀቅ ያን ያህል ረዥም ዉግያ ሊካሄድ ቻለ?


    << ሁለት ነገር እናያለን። እዛ የነበረዉ የደርግ ጦር በጣም በጣም ሃይለኛ ነበር። እኛ የደረስነዉ ከተዳከመ በጣም ከደከመ በሗላ ነዉ። እዛ የገጠመን የጠላት ጦር ብርቱ ነበር ለማለት ምትደፍርበት ምክንያት ብዙ ነዉ። አንደኛ የጠላት ጦር ለ6 ወር ሙሉ ያለ ምንም ረዳት ተከቦ ሌሊት ሌሊት ጦርነት ገጥሞ ቦታውን ሳይለቅ መጋተሩ በጣም አስገራሚ የሆነ አዋጊና ተዋጊ ጦር መኖሩን ታያለህ። በጣም ከባድ ነዉ። ቀላል አይደለም። የጠላት ጦር ያሳየዉ ቁመናም ይሄንን ነበር። የ607 እና 301 ባታልዮን ሰራዊት በጠላት ላይ ያደረገዉ ከበባ እና ቦታን የማስለቀቅ ዉግያ፤ በጣም ፈታኝ ነበር። ለ6 ወር ያክል ዙርያዉ በከበባ ገብቶ ሲዋጋ እሱን ለመርዳት በሄልኮፕተር የመጡት አየር- ወለዶች በፓራሹት ሲወርዱ ህዋ ላይ እንዳሉ ብዙዎቹ ተጎድተዋል። ሁለታችንም ረዥም ዉግያ አካሂደናል። እዛ የነበረዉ የጠላት ጦር ኮማንዶ፤ ምርጥ ከሚባሉት አንዱ ነበር። እንደነዚያ አይነቶቹ ምርጥ የጠላት ተዋጊዎች ከኛ ባታልዮን ጋር በተለያዩ የዉግያ አዉድማዎች ላይ፤ ሁለት ሦስቴ ያክል ገጥሞናል። በተለይም “ሃብረንጋቓ’ የነበሩ የጠላት የክብር ዘበኛ ተዋጊ ሃይሎች አስደናቂ የመዋጋት ብቃት ነበራቸዉ። እንደነዚህ አይነቶቹ ብርቱ የጠላት ሃይል ለማዳከም በተለይም ዙርያዉ ፈንጅ በታጠረ ምሽግ በኛ በኩል መከፈል የነበረበት እዳም ያን ያህል መሆኑ አትዘንጋ። በጣም ፈታኝ ነበር። እንደሚታወቀዉ የናቅፋ ተራሮች እርስ በርስ በትይዩ የቆሙ ናቸዉ። ያንን በፈንጅ የታጠረዉ ወረዳ ጥሶ ለመግባት በጣም ክፉ ነዉ። እዛ የነበረዉ ጠላት አዋጊ “ማሞ” ይሉታል፡- “ማሞ” ብርቱ የጦር አዋጊ ነበር። የቦታ አያያዝና የጦሩ አስገራሚ አሰላለፍ ሞያተኛ ነበር።>>

    <….ለረዥም ጊዜ ተከቦ ተዋግቷል። በሄሊኮፕተር አየር ወለዶች ሊረዱት ሞከሩ፤ ግን ለረዥም ጊዜ ተከቦ ስለተዋጋ መጨረሻ ተዳከመ። እኛም የማጥቃት ስልታችን ከሌሊት ወደ ቀን አዙረን በቀን ይዋጉናል የሚል ጥርጣሬ ስላልነበራቸዉና አድርገነዉም ስላማናዉቅ፤ ጦሩ ጥበቃዉን አላልቶ፤ ተዝናንቶ በነበረበት ሰዓት ገብተን ዉግያ ከፍተን መጨረሻ ሊደመሰስ በቃ…..።>>



    <<ስለዚህ ወያኔ በዚህ እኩል ልታየዉ አትችልም። መሰረታዊ ባህሪዉ የአዲስ ዓለም ስርዓት አገልጋይ ነዉና። ወያነ ማለት “በግ” ማለት ነዉ። በግ ትንሽ ሳር ከጣልክለት፤ ሳሯን ተደፍቶ ሲጎራርድ፤ ከሗላዉ ምን እየተዘረፈ እና እየተደረገ እንዳለም አያዉቅም። ለወያነ ግን ትንሽ ሲጥሉለት ይጠቅመዋል። ወያነ የሕዝቡን ንብረት ሲነጥቅ፤ እየጣሉለት ያሉት ጌቶቹ ደግሞ አገሪቷን ያራቁታሉ። ለሱ ብሔራዊ ጥቅም/ልማት ..የሚለዉ የዘረፋዉ መንገድ ነዉ። የስነ-አእምሮ ዉግያ እያካሄድኩ ነዉ ሚለዉም ቢሆን የአዲሱ ዓለም ስርዓት አገልጋይነቱ ለመግለጽ ነዉ። አጼ ሃይለስላሴ የመገነኛ ብዙሃን፤ ራዲዮ አላስፈለጋቸዉም ነበር፤ ምክንያቱም ስራዉ የሚከናወነዉ በቤተ-ክህነቱ በኩል ነበርና። አንደዚያ ዓይነት የቅስቃሳ ክንዋኔ ለወያኔ የሚያካሂዱለት ደግሞ አሜሪካኖች ናቸዉ። ምክንያቱም፤የአዲሱ ዓለም ስርዓት የማገልገል ስራ በአንጻሩ ለወያኔ ስለተሰጠዉ። ስራዉ ያን ተልእኮ ማገልገል ነዉ። ይህ አዲስ ስርዓት እየተባለ ያለዉ የዓለም ህዝብ ተቃዉሞታል። ያሜሪካን ሕዝብ ሳይቀር ተቃዉሞታል። ወያኔ ብቻ ነዉ ባገልጋይነት የቆመዉ። የስነ-ኣእምሮ ትግል የማካሄዱ ስራ በደረግ ጊዜም የነበረ ነዉ። ወያኔ አሁን እየደገመዉ ያለዉ ያንኑ ነዉ። “ዉግያ” እያለ የሚጠራዉ ያነን ነዉ። >>

    <<…..በወታደራዊ መልኩ ግን የደረግ ሰራዊትና የወያነ ይለያያል። የደረግ ሰራዊት በወታደራዊ ስነምግባረና በሙያዉ የተለየ ነዉ። ሌላ ስራዉን ትተህ፤ በጣም እልከኛ ተዋጊ ሰራዊት ነበር። የደረግ የጦር አለቆች በሰራዊቶቻቸዉ አድናቆትንና ተወዳጅነት ያተረፉ ነበሩ። አዋጊዎቹን ስትመለከት፤ በጣም ጎበዞች ፤ ሃይለኞች ነበሩ። እነ ረጋሳ ጅማ እነ ታሪኩ ላይኔ….ወዘተ .ወዘተ .. የሚባሉ አዋጊዎቻቸዉን ስትመለከት ከፍተኛና ልዩ ችሎታ ያላቸዉ አዋጊዎች ነበሩ። በጣም ልዩ ነበሩ። እልከኞች ነበሩ።

    <<... የኛ ሰራዊት ከእነደዚያ ዓይነቱ ምርጥ አዋጊና ተዋጊ ጦር መግጠማችን ያኮራናል። የጠላት አዋጊዎችም በኛ ሰራዊት አድናቆትን አትርፎላቸዋል። በእንደዚህ ዓይነት ሃየለኛ ሰራዊት እና አዋጊዎች ባየነበት ዓይናችን የወያኔን ጦር ስንመለከት አንደነዚያ ዓይነት አዋጊዎችና ባለሞያተኞች የሉትም። ለሽታ ፈልገህ አታገኝባቸዉም……….። >>

    << ….ወያኔን ከአዲሱ የዓለማችን ስርዓት ጋር አያይዘህ ነዉ ማየት ያለብህ። አዲሱ የዓለማችን ስርዓት ዓለምን በኢኮኖሚና በዲፕሎማሲ አንቆ ሊይዝህ የሚፈልግ ነዉ። ከዚም ከዚህም እየዘረፈ ወደ ሌላ መጓዝ። ያለንበት ዓለም በዚህ እየተመራ ስላለ በዓለም ዉስጥ ያሉት የብዙሃን የመገናኛ ጋዜጦች ሁሉ ተቆጣጥሮ ሁሉም ጋዜጦች በአንድ ርዕስ አንዲዘጋጁ ያደረግጋል። ከሚተነተነዉ ርዕስም አብሮ ትንሽ ወታደራዊ ነክ ጉራ ይጨመርበታል።

    ከሚተነተነዉ የስነ ዓእምሮ ትነተና ዉስጥ የወያኔ ሃይል ትነሽ ነጥብ ነች። የወያኔ ጦርነት የስነ-ዓእምሮ ጦርነት ነዉ። ሌላዉ ነገር ዉስጡ ባዶ ነዉ። ያ የስነ-ዓእመሮ ጦርነት ነጥለህ ብትለየዉ የወያኔ አቅም ኢሚንት ነዉ። ምን ዉግያ አለዉ? የለዉም! ወታደራዊ ስልቱ ስፍር ቁጥር የሌለዉ የሰዉ ሃይል ሰብሰቦ መዋጋት ብቻ ነዉ። ትንሽ ቦታ ለማግኘት በብዙ ሺህ የሚቆጠር የሰው ሕይወት ያስፈጃል። ኤርትራ 19,000 ሺህ ሰዉ ሲሰዋባት ዉያኔ 170,000 ሺህ ሰዉ ነዉ ያስፈጀዉ። የከፈለዉ ሕይወት በጣም ብዙ ነዉ። ታሞ በህመም የሞተ ሳይጨምር ማለት ነዉ። የደርግ ሰራዊት እኮ ልክ አንደፊተኛዉ ሰራዊት በስለቱም በጥንካሬዉም እያደገ የመጣ ሰራዊት ነበር። የወያኔ ሰራዊት ጥርቃሞ ነዉ። ከዚህም ከዚያም ለቃቅሞ ያቆመዉ ነዉ።
    ከወያኔ በፊት የነበረዉ ጦር በፍጹም ታወዳዳሪ አይገኝላቸዉም። ወያኔ አቅሙን መጥኖ ስለማያዉቅ፡ አቅምም ስለሌለዉ፤ የኢኮኖሚ ረዳት የሌላትን ኤርትራን በኢኮኖኖሚ እናንቃታልን እያለ ነዉ የስነ እምሮ ዉግያዉን እየነዛ ያለዉ።

    <<……..የስነ-ዓእምሮ ጦርነቱን አብረዉ የሚያጫፈሩት አንዳንድ ኤርትራዊያን ቅጥረኞቹን ድሮ የተረሱ፤ የበሰበሱ፤ የሞቱ በድን ድርጅቶችን አፈላልጎ እያስባሰባቸዉ ነዉ። እነዚህም በነገርኩህ በዛዉ በስነ-ዓእምሮዊ ዉግያዉ ዉስጥ እንደ ፓኬጅ ጨምራቸዉና ገምግመዉ። ግልጽ ነዉ! ዉግያዉ ከዚያ አያልፍም። ወያኔ ሊያደረጋት የሚችላት አቅሙ ያች ብቻ ነች። በዚህ መለኪያ ስትመዝነዉ የወያኔ አቅም ለመገመት የሚያሳስት ነገር አይደለም።>>




    • ጥያቄ :
      የወያኔ ሰራዊት ገፍቶ ወደ ዉስጥ ኤርትራ በመዝለቁ እንደ ወታደራዊ የበላይነት ተደርጎ ይታያል። የሄንን እንዴት ትመለከተዋለህ?


    << ወያኔ በወታደራዊ ሃይል የበላይነት ለማግኘት ሦስት ጊዜ ሞከረ። መጀመሪያ፤ ሁለተኛ…..ሦስተኛ ጊዜ የባሰ መጣበት። ከዚያ ወዲያ መቀጠል ስላልቻለ አቅም ስላልነበረዉ ወደ አልጄርስ ለመሄድ ተገደደ። እዛም በሽንፈት ተከናንቦ የውርደት ዉርደቱን አገኘ። በሽንፈት ላይ ሽንፈት ኪሳራ ደረሰበት። ያካሄደዉ ዉግያ የስነ-ዓእምሮ ዉግያ ነበር፡ በሺዎቹ የሰዉ ሕይወት ታስፈጅና በምትኩ፤ ትንሽ ቦታ ይዘህ ከየአቅጣጫዉ ጋዜጠኞችን ሰብስበህ “ኑ እዩልኝ፤ ዘግቡልኝ” ይላል። የኛ ጦር በኤርትራ ምድር በየአቅጣጫዉ በስፋት ስለዘረጋነዉ፤ ወያኔ በሺዎቹ የሰዉ ሃይል ሰባስቦ በአንድ አቅጣጫ መጣ። ያ ዕድል ነበር ለወያነ የሰጠነዉ። እኛ በአቅማችን እንተማመናለን። ይሄ የሚያስጨንቀን አይደለም። የዉግያ ሙያ የሚያዉቅ ያዉቀዋል። ቀስ እያልን እንደምንጠርገዉ ያዉቅ ነበር። ለዚያም ነበር ያቆመዉ። እስኪ እንደዉ በእዉነቱ ወያነ ከጸሮና ዉግያ ወዲያ ዉግያ መቀጠልና ማሰብ ነበረበት? ያ የታየዉ የሬሳ ክምር፤ የዉትድርና ብቃት ምልክት አይደለም። በዓለም ጋዜጦች የተዘረጋዉ በቲቪ የታየዉ የሬሳ ክምር እኮ ሙሉዉን አልታየም። በዓይን ስታየዉ እኮ የክምሩ ብዛት በእዉነቱ “በፍሊት” መርዝ የተፈጁ ነበር የሚመስሉት። በፍሊት የተገደሉም እንደዚያ ዓይነት የሰዉ ሬሳ “ክምር፤ በክምር ላይ ተደራርቦ” ማየት ያስቸግራል። 170,000 ሰራዊት አስፈጅቶ አንዴት ድል በድል ሆንን ይላል? አቅም ኖሮት ወያኔ ቢችል ኖሮ ነበር 10 ጊዜ ወደ ፍርድ ቤት እየሄደ ዉሸትና መለማመጥ የመረጠዉ? ያ ሊያደርገዉ የሚችለዉ አቅሙ ያኔ አብቅቷል። ጊዜዉ አልቋል። (Game Over!) አሁን የቀረዉ ፕሮፖጋንዳ የስነ ዓእምሮ፤ ጉራና መዋሸት ብቻ ነዉ።

    ወያነ ደካማ መሆኑን የምታዉቀዉ ባደረጋቸዉ ሥስት ሙከራዎች ላይ ነዉ። የወያኔ የድሮ ተዋጊዎች አብዛኛዎቹ በዉግያዉ ተፈጅተዋል። ትግራይ ዉስጥ የመወያያ ርዕስ ሆኖ የሚነገረዉም ይህነኑ ነዉ። ድል አመጣሁ እያለ ወያነ የሚለፍፈዉ፤-ድሉ ከየት መጣ ቢባል- የስነ ዓእምሮ የፖለቲካ ወግያና የዲፕሎማሲ ዉግያዉ ነዉ። ያነን የስነ እምሮዉ ዉግያዉ ብትለየዉ ወታደራዊ አቅሙ 20% አይበልጥም። …ወያነ ኤርትራን ቢቆጣጠር ነብሰጡሮች ቁጥቋጦ ስር ነበር የሚወለዱት። ተመልከት ለአማራ ህዝብ እያደረጉት ያሉትን ግፍ። መልከመልካም ሚስቶቻቸዉን እየነጠቁ ያማግጧቸዋል። ልጆቻቸዉም አንደዚሁ። ባኦጋዴን፤ በሶማሊ እየፈጸመ ያለዉን ድርጊት በአልጀዚራ በቲቪ ያየነዉ ነው።>>


    • ጥያቄ :
      ወያነ የያዛቸዉን ሉአላዊ መሬታችን አልሰጥም ብሏል በዚህ የምትለዉ ነገር ካለ አስተያየትህ?


    <<ወያነ ከግዛታችን ካስነሳልን በጀ! ለሱም ይበጀዋል። ካላነሳም ማስነሳቱን የሚከብድ አይደለም።የድምበር ክርክር ጉዳይ ያበቃለት የሞተ ጉዳይ ነዉ። ኢትዮጵያን ስንመለከት አርግዛለች። ምን እንደምትወልድ ግን ሕዝቡ እየተጠባበቀ ነዉ። በእወነቱ ኢትዮጵያ ማርገዝ በተገባት ነበር? አያስፈልጋትም። ሕዝቡ ከወያኔ ማነቆ ተገላግሎ ወደ ሌላ ሽግግር እያመራ መሆኑን እያታዘብን ነዉ። ይህ ከድምበር ጋር የተያያዘ ይሁን አይሁን ሌላ ጉዳይ ነዉ። በኛ በኩል ፤የድምበር ጉዳይ አልቆለታል። የተባበሩት መንግሥታት ከዚህ ተባሯል። የቀረ ነገር ካለ፤ “የተባበሩት መንግሥታት” ስሙን አንዴት ያስመልስ/ያ’ሳድስ ነዉ። ስሙን በእንዴት መልክ ማሳመር እንዳለበት የራሱ የግሉ ጉዳይ ነዉ። ለራሱ ችግር ሲል። የኤርትራ ጉዳይ አንደሆነ ያለቀለት ነዉ። የኛ የተሰጠዉ መሬት በፈለግንበት ሰዓት መልስን መዉሰዳችን የማይቀር ነዉ። ዓለምም ብትሆን ወዳ ሳትሆን በግዷ የኛዉን ትቀበላለች። ኤርትራንም እኮ ወዶ የሰጠን ሃይል የለም። የተባበሩት መንግሥታት እኮ በ50ዎቹ ወደ ኤርትራ መጥቶ ነገር አበላሽቶ ሄደ። ነጻ ስናወጣት ተመልሶ መጣ። አሁንም መሬታችን ካስመለስን በሗላ፤ ያ ሲሆን- ተመልሶ እንደገና ይመጣል። ይሄ እኮ ነዉ የተባበሩት መንግሥታት ማለት። ሌላ የተባበሩት መንግሥታት የለም። የማናዉቀዉ ሌላ የተባበሩት መንግሥታት የለም። ሄልኮፕተራችሁ ከዚህ አስነሱ፤ ልቀቁ ብለን ስናስነሳቸዉ አዉቀዉታል፡ ያኔ ያለቀ መሆኑን ያቃሉ።>>

    …….ኤርትራ ወያኔን ለማጥቃት ህጋዊም ሆነ ወታደራዊ መብት አላት። የተባበሩት መንግሥታት ኖረ አልኖረ፤ የተባበሩት መንግሥታት ሄደ አልሄደ ጦርነት ሊያስቆም አይችልም። ለዚህ ነዉ ኤርትራ ዉስጥ ሲነጋ በነሱ ምሽት ሆኖ ጨለማዉ ገና መያያዝ የጀመሩት። ገና አልነጋላቸዉም። ኢትዮጵያ ሰላም አንድታገኝ ብልን ድሃ ስለሆነች በዉስጣዊ ዉጥረት ስለተወጠረች ሰላም እንድታገኝ ብለን፤ ለኛም ሸክሙ አንዲቀለን፤ ሸክማቸዉ የኛ እንዳይሆን፤ ብለን እጃችን አስገብተናል። ኤርትራ አንደ መዓከላዊ ስበት ሆና መታየትዋ የማይቀር ነዉ።

    ……እሳቱ እየነደደ ነዉ። እኛ ከእሳቱ አጠገብ ነን፡ ያለነዉ። እሳቱ ነዶ ወደ አመድ ለመለወጥ ሊቀረዉ በቁጥር ስንት ያክል የማገዶ እንጨቶች እንደቀሩ የሚያዉቀዉ ከእሳቱ አጠገብ ላይ ያለዉ ሰዉ ነዉ የሚያዉቀዉ። ከእሳቱ አጠገቡ ላይ ያለነዉ ደግሞ እኛ ነን።……>>


    • በማለት “ተዓጠቕ”/ታጠቅ ከተባለዉ ወታደራዊ መጽሄት የሰጠዉ ቃለ መጠይቅ አንኳር አንኳር ነጥቦች እነዚህ ነበሩ።.





Re: So True! So True! So True!

Posted: 06 Nov 2020, 03:47
by Dawi
Noble Amhara wrote:
06 Nov 2020, 03:31
burn down the Tekeze dam and bridges completely pushing tigre to her knees and forcing thousands of Tigrays to become refugees in Yemen and other countries
Noble,

Do you know that "Tekeze dam" is part the Ethiopian Electric Grid? And you want to punish the ordinary "people" not just bring the crooked organization to justice? What kind of Ethiopian are you? :twisted:

Re: So True! So True! So True!

Posted: 06 Nov 2020, 03:56
by Noble Amhara
Dawi wrote:
06 Nov 2020, 03:47
Noble Amhara wrote:
06 Nov 2020, 03:31
burn down the Tekeze dam and bridges completely pushing tigre to her knees and forcing thousands of Tigrays to become refugees in Yemen and other countries
Noble,

Do you know that "Tekeze dam" is part the Ethiopian Electric Grid? And you want to punish the ordinary "people" not just bring the crooked organization to justice? What kind of Ethiopian are you? :twisted:
Calm down komal agame :lol: :lol: :lol:

Re: So True! So True! So True!

Posted: 06 Nov 2020, 04:00
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
Noble Amhara wrote:
06 Nov 2020, 03:31
Good to hear the morality and strength of tigreans must be crushed at all cost making tegaru lose there history through living lavish life’s is a good thing it weakens tegarus so we millions of amharas/youths can liberate Amhara empire in Humera/Adi Ramets God strengthen amharas by poverty and weaken tegaru via debreporno and chubby getschew reda. I’m hoping for The Ethiopian Military to come arrive in Mekele cause civil war in Tigray and dissolve there elites pushing them to a weak bxtchy status and then burn down the Tekeze dam and bridges completely pushing tigre to her knees and forcing thousands of Tigrays to become refugees in Yemen and other countries
Everybody knows you're an evil agame, so shut your filthy mouth and keep collecting your body bags. :lol: :lol:

Re: So True! So True! So True!

Posted: 06 Nov 2020, 04:08
by Noble Amhara
( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote:
06 Nov 2020, 04:00
Noble Amhara wrote:
06 Nov 2020, 03:31


Everybody knows you're an evil agame, so shut your filthy mouth and keep collecting your body bags. :lol: :lol:
Koshasha Agame activist gual adwa Fiyameta :lol: :lol: :lol:

Re: So True! So True! So True!

Posted: 06 Nov 2020, 04:19
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
አሸባሪው ወያኔ የኦሮሞና የአማራ ህዝቦችን ለማጋጨት ያደረገውን ሴራ ሁሉ ከሽፎ፣ ዛሬ የኦሮሞና የአማራ ወታደሮች በአንድነት በመቆም ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ጠላታችን ወያኔን እናጠፋለን ብለው ወደ ትግራይ ዘምተዋል። ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!