Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8646
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ሸሸተው ጅቡቲ የገቡ 16 የትግሬ ወታደራዊ የጦር አዛዦች እና ኮለኔሎች ታስረው ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ነው!! WEEY GUUD!!

Post by Wedi » 05 Nov 2020, 12:38

ሸሸተው ጅቡቲ የገቡ 16 የትግሬ ወታደራዊ የጦር አዛዦች እና ኮለኔሎች ታስረው ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ነው!! WEEY GUUD!! :lol: :lol: :lol:

የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ከድተው ጅቡቲ የገቡ ከ16 በላይ የሚሆኑ ጄኔራሎች ለኢትዮጵያ ተላልፈው ሊሰጡ መሆኑ ታውቋል።