Page 1 of 1

ዶ/ር ደብረፅዮን : የዓብይ አህመድን አከርካሪ ሰብረንዋል

Posted: 05 Nov 2020, 11:03
by Thomas H
የትግራይ ኃይል በክልሉ የሚገኙትን የመከላከያ ሰሜን ዕዝ ጦር መሳሪያም ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አውለነዋል ብለዋል።
"ትግራይ በሚገኙ የጦር መሳሪያዎች የትግራይ ህዝብ ጥቃት ሊፈፀምበት አይገባም። አሁን በሙሉ ታጥቀናል። በጦር መሳሪያ ከነሱ ያነስን አይደለንም፤ ምናልባት የተሻልን ነን" ብለዋል በመግለጫቸው