Page 1 of 1

ቀዳዶቼ እየተቀደዱ ነው፡፡ እንኳን ዘንቦብሽ … አብይ አህመድ በትግራይ ላይ ተጣድፎ ጦርነት የከፈተው ከትግራይ የሚመጣውን የገንዘብ ምንዛር ለማስተጓጎል ነው ተባለ፡፡

Posted: 04 Nov 2020, 19:17
by AbebeB
ቀዳዶቼ እየተቀደዱ ነው፡፡ እንኳን ዘንቦብሽ … አብይ አህመድ በትግራይ ላይ ተጣድፎ ጦርነት የከፈተው ከትግራይ የሚመጣውን የገንዘብ ምንዛር ለማስተጓጎል ነው ተባለ፡፡

ይህ የተባለው በኮ/ል አብይ ሲሆን የትናንቱን ETV ቪዲዮ ማዳመጥ ነው፡፡