Page 1 of 1

እውነት እላችኋለሁ ሁለቱ ጌታቸው እና ስዩም መስፍን ከተያዙ - ሳዳም ሁሴን ከጉድጓድ ተይዞ ሲወጣ የነበረው ምስል ፊቴ ላይ ደቅን አለብኝ

Posted: 04 Nov 2020, 15:49
by Abere
እውነት እላችኋለሁ ሁለቱ ጌታቸው እና ስዩም መስፍን ከተያዙ - ሳዳም ሁሴን ከጉድጓድ ተይዞ ሲወጣ የነበረው ምስል ፊቴ ላይ ደቅን አለብኝ ::

ግዜ ለኩሉ አለ ጠቢቡ ሰለሞን - ዓለም እንደዚህ ነች። ጊዜ ስለሰጠን ምድርን ከጥጋብ በላይ ከረገጥናት መልሳ ታዝባ ትረግጠናለች። 50 ዓመታቱ የንፁሃን ዐማራ ህዝብ የስቃይ ኑሮ በይበልጥ ታወሰኝ።