ሰበር መረጃ፦ የዘራፊዎቹ ባንኮኒ ተሰበረ‼️
Posted: 04 Nov 2020, 15:39
የጀግናው ኢፌደሬ መከላከያ ሠራዊት የአየር ወለድ ክፍል በህወሓት መኖሪያ መንደር በድንገት ሰብሮ በመግባት የህወሓት ማፊያ ቡድን አርፎበት በነበረው ሆቴል ባደረገው ድንገተኛ ኦፕሬሽን ህወሓት ያከማቸው በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር የሀገር ውስጥ እና የውጭ ገንዘብን በቁጥጥር ስር አውሏል። ይህ ገንዘብ በተለያዩ ቦታወች ለሽብር እና ለሕዝብ እልቂት የሚውል እንደነበር ለመገመት አይከብድም።
ምንጭ፦ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት - Prosperity Party

ምንጭ፦ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት - Prosperity Party
