Page 1 of 1

ወያኔ በሁሉም አቅጣጫ በመከላከያ ሰራዊትና በአማራ ልዩ ሀይል ጥቃት እየደረሰበት ነው!

Posted: 04 Nov 2020, 14:09
by Hameddibewoyane
በጠገዴ ግንባር 51 ህወሃት ያሰማራው ጦር ተገሏል፣ 5 RPG: ሰባት መትረየስ፣ 105 ክላሽ የተማረከ ሲሆን በርካታ የህወሀት ልዩ ሀይል እጁን ሰጧል።

Re: ወያኔ በሁሉም አቅጣጫ በመከላከያ ሰራዊትና በአማራ ልዩ ሀይል ጥቃት እየደረሰበት ነው!

Posted: 05 Nov 2020, 14:51
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
OPERATION GAME OVER IS A SUCCESS! 8) 8)