Page 1 of 1

ትግራይ ተደመሰሰች? ለአማራ ክልል መሪዎች መልዕክት

Posted: 04 Nov 2020, 13:44
by Abaymado
ምንም ሳይዋጉ? ወይ መዓልቲ!አሁን ገና ነው ጦርነት እንዳለ ያወኩት: ምን እየሆነ ነው?

Re: ትግራይ ተደመሰሰች?

Posted: 04 Nov 2020, 14:46
by Abaymado
ለአማራ ክልል መሪዎች መልዕክት

ይሄ ዕድል እንዳያመልጥ : ትግራይ የያዘችው የአማራ መሬት በምንም ተአምር በትግራይ ስር መሆን የለበትም:: ትግራይ በፍፁም ከሱዳን ጋር እንዳትዋሰን መደረግ አለበት:: ያለውን ኃይል ሁሉ መጠቀም አለባችሁ :: አማራ ከጎናችሁ ነው::