Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
@@
- Member
- Posts: 1580
- Joined: 05 Dec 2014, 11:35
Post
by @@ » 04 Nov 2020, 11:52
በ5 ደቂቃ ንግግሩ ከ10 ጊዜ በላይ አማራ አማራ እያለ የእማራ ህዝብ ከጎናችን ቁሙ የሚል መልክት አስተላልፏል
Please wait, video is loading...
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4100
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Post
by ethioscience » 04 Nov 2020, 11:54
የኢትዮጵያን ህዝብ በዘር ከፍሎ 27 ዐመት ሲገድልና ሲያጋድል የነበረ ወያኔዎችና ቡችላ ተከታዮቻቸው ህሊና የሌላቸው ሰዎች ናቸው፥፥ ይህንን የሚያስብለው ጥላቻ ሳይሆን፥
1. 27 ዐመት ሲያሰቃዩት ሲገርፉት የነበረውን የአማራና የኦሮሞን ህዝብ አሁን ከእኛ በላይ ወዳጅ የለህም ብለው የአዞ እንባ ሲያለቅሱ ማየት ብቻ ሳይሆን
2. ከመካከላቸው ማስተዋል የሚችል ፖለቲከኛ ቢኖር የፖለቲካ ጥያቄን የታጠቀ ጦርን አጥቅቼና አግቼ ወደስልጣን እመጣለሁ ብለው ባልተነሱ፥፥
ባጠቃላይ ወያኔዎች ግዜው ያለፈበት ዘረኛ ፖለቲካን ትንፋሽ ሰጥተን እናስረዝመውለን ብለው በመሃይም አስተሳሰባቸው ሲፍጨረጭሩ ወደመጨረሻ ጉድጏዳቸው ይዟቸው ገባ፥፥
ወያኔ አቦዮቹና ተከታዮቻቸው በቅርቡ ከጃዋርና ከበረከት ስምዕን ጋር እንደሚቀላቀሉ ነው::
ድል ለኢትዮጵያ!!
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17583
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8646
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 04 Nov 2020, 12:48