Page 1 of 1

Amhara FANO is now officially in Welqayt

Posted: 04 Nov 2020, 11:28
by Misraq
የድል ዜና

አንች ወልቃይት ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!!

የፀገዴ ወረዳ ዋና ከተማ ከተማ ንጉስ...

በጀግናው መከላከያ ሰራዊት
በጀግናው የአማራ ክልል ልዩ ኃይል
በጀግናው ሚሊሻ
በጀግና ፋኖ
ቅንጅት የፀገዴ ዋና ከተማ፣ ከተማ ንጉስን ተቆጣጥሮታል።ለመመከት የሞከረው የትህነግ ዛር የሰረፈበት የትህነግ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ገሚሱ ተጠርጓል።ብዛቱ ተማርኳል።ቁሰለኛውም በርከት ያለ ነው።እግሬ አውጭኝ ብሎ የፈረጠጠም አለ።ለጊዜው ቁጥሩ ያልታወቀ የቡድንና የነብስ ወከፍ መሳሪያ ተማርኳል።

ዘላለማዊ ሞት ለእናት ጡት ነካሹ ትህነግ!!
Ember tegadalay 😂

Re: Amhara FANO is now officially in Welqayt

Posted: 04 Nov 2020, 12:03
by temari
Please wait, video is loading...

Re: Amhara FANO is now officially in Welqayt

Posted: 04 Nov 2020, 12:13
by temari
Please wait, video is loading...

Re: Amhara FANO is now officially in Welqayt

Posted: 04 Nov 2020, 12:24
by Abere
temari wrote:
04 Nov 2020, 12:13
Please wait, video is loading...
በእውነትም ለወልቃይት ህዝብ ይህች ዕለት ለብዙ አሥርት ዓመታት ሲጠባበቃት የነበርች ስለሆነች የደስታ እምባ ሊያለቅስ ይገባዋል - የመላ አማራ ህዝብም ከሌሎች ስቃዩን ከተጋሩት ወገኖች ጋር ደስ ሊለው ይገባል።ክብር ህይወታቸውን መስዋዕት ላደረጉ ወገኖች ሁሉ። የሰው ዕንቁላል የእራሱ አድርጎ ታቅፎ የነበረው እብሪተኛው ወያኔ በእራሱ ትዕቢት ገምቶ ተጣለ። እርግጠኛ ነኝ በቀጣይ የትግራይ ክፍለ ሀገር ህዝብ ነፃ ይሆናል። አሁንም የትግራይ ህዝብ ቤቱ ድፍን ኢትዮጵያ እንጅ አንድት ትንሽ ክፍለ ሀገር አይደለችም። አባቶቻችን ሳይማሩ በብላሃት የፈጠሯትን አገር ተምሬያለሁ የሚለው ወያኔ ጎጥ እና ጎሳ ፈጥሮ ሲያፈርስ እራሥስ እየፈረሰ ነው። እኔ መቼም ለወያኔ የሚያዝን አንጀት ኖሮኝም አያውቅም አሁንም የለኝም - ደስታየ ብዙ ነው።

Re: Amhara FANO is now officially in Welqayt

Posted: 04 Nov 2020, 12:25
by temari
Please wait, video is loading...

Re: Amhara FANO is now officially in Welqayt

Posted: 04 Nov 2020, 12:33
by Misraq
"ኩታራው ሁሉ ሳይቀር ክላሽ ማርኳል ሁለት ክላሽ የማረከም አለ"
አንድ የጠገዴ ገበሬ ለበለስ ሚዲያ
ከደቂቃዎች በኋላ አደርሳችኋለሁ ።

Re: Amhara FANO is now officially in Welqayt

Posted: 04 Nov 2020, 16:07
by temari
Please wait, video is loading...