Page 1 of 1

ሰበር ዜና! ከ 800 በላይ የታጠቁ የትግራይ ልዩ ሀይል ነጭ ጨርቅ በማውለብለብ ሰንዓፈ ኤርትራ በሰላም እጁን ሰጥቷል!

Posted: 04 Nov 2020, 09:31
by Hameddibewoyane
በገረዝግሄር የሚመራ የትግራይ ልዩ ሀይል ከ 800 በላይ የታጠቁ ልዩ ሃይል ነጭ ጨርቅ በማውለብለብ ሰንዓፈ ኤርትራ ላለው ሰራዊት እጁን ሰጥቷል። የኤርትራ መንግስትም እንደተቀበላቸው አረጋግጠናል።