Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በራሳቸው ላይ ሲመጣ እንዲህ የተንጨረጨሩት ድኩማኖች በኦሮሞ ላይ ሲሆን ቄሶቻቸው ሳይቀሩ ሰይፋ አንሳ እያሉ የአብይን ቢሮ ሲያጣብቡ ነበር እኮ፡፡

Post by AbebeB » 04 Nov 2020, 00:46

በራሳቸው ላይ ሲመጣ እንዲህ የተንጨረጨሩት ድኩማኖች ዛሬ ላይ ራሳቸውን መልዓክ አስመስለው ያቀርባሉ፡፡ በኦሮሞ ላይ ሲሆን ቄሶቻቸው ሳይቀሩ ሰይፋ አንሳ እያሉ የአብይን ቢሮ ሲያጣብቡ ነበር እኮ፡፡

እሾኅ ላጣሪው ስለሆነ ቻሉት እንግዲህ፡፡ ኦሮሚያ ነፃ ትወጣለች፡፡


Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re:የተኛን አንበሳ ቀሰቀሰችው ላም ልሳ" በራሳቸው ላይ ሲመጣ እንዲህ የተንጨረጨሩት ድኩማኖች በኦሮሞ ላይ ሲሆን ቄሶቻቸው ሳይቀሩ ሰይፋ አንሳ እያሉ የአብይን ቢሮ ሲያጣብቡ ነበር እኮ፡፡

Post by Jirta » 04 Nov 2020, 07:08

ኦነግ ህውሀት ቻው ቻው፤፤፤፤ ኦነግ ሸኔ ቻው ቻው• አቤ ቻው ቻው። ። እውነት እውነት ነው። እውነት ደግሞ ያው እንደምታውቀው ያ የምትጠላው አማራ ነው። አማራ እውነት ፍትህ ነው። ንቆ ቢተዋችሁ ቀስቅሳችሁ አስነሳችሁት። "የተኛን አንበሳ ቀሰቀሰችው ላም ልሳ" ይላል እምዬ ሚኒሊክ።

Post Reply