Page 1 of 1

የሀገር መከላከያ ሰራዊት የትግራይ ሚዲያ ኤጀንሲን እና ድመፀ ወያኔን ተቆጣጠረ!

Posted: 04 Nov 2020, 00:20
by Ejersa
የሀገር መከላከያ ሰራዊት የትግራይ ሚዲያ ኤጀንሲን እና ድመፀ ወያኔን መቆጣጠሩን እየሰማን ያለበት ሁኔታ ነው ያለው:: በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ልዩ ኃይል አባላት ወደ ኤርትራ መሸሻቸው ተገለፀ:: የኤርትራ ፕሬስ የተሰኘው የፌስቡክ ገፅ ይፋ እንዳደረገው ከሁመራ አካባቢ የሸሸ በርካታ የትግራይ ልዩ ኃይል እጁን ለኤርትራ ሰራዊት ሰጥቷል። ልዩ ኃይሉ የሸሸው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከአጥፊው ቡድን ለተፈፀመበት ጥቃት የሰጠውን ምላሽ በመፍራት እንደሆነም አስታውቋል።

Re: የሀገር መከላከያ ሰራዊት የትግራይ ሚዲያ ኤጀንሲን እና ድመፀ ወያኔን ተቆጣጠረ!

Posted: 04 Nov 2020, 00:31
by Ejersa
Please wait, video is loading...