Page 1 of 1

የወያኔ ባለስልጣናት ሁሉም ጠፉ!! ይኖሩበት የነበረው ፕላኔት ሆቴልም ሆነ አክሱም ሆቴል ምን የወያኔ ባልስልጣል ሊገኝ አልቻለም!!

Posted: 03 Nov 2020, 22:02
by Wedi
የወያኔ ባለስልጣናት ሁሉም ጠፉ!! ይኖሩበት የነበረው ፕላኔት ሆቴልም ሆነ አክሱም ሆቴል ምን የወያኔ ባልስልጣል ሊገኝ አልቻለም!! :lol: :lol: :lol:

የትግራይ ባለስልጣናት ይኖሩበታል የተባለው ሆቴል በመከላከያ ቢከበብም ባለስልጣናቱ መሸሸታቸው ታውቋል።

ለመከላከያ ሰራዊቱ ምክር አለኝ። ረስተውት የሄዱ ውስኪ፣ ሲጋራና ጫት ካለ ከእሱ አካባቢ አድፍጣችሁ ጠብቁ! ትንሽ ውርጭ መትቷቸው ሀራራቸው ሲቀሰቀስ ይመለሳሉ።


Please wait, video is loading...

Re: የወያኔ ባለስልጣናት ሁሉም ጠፉ!! ይኖሩበት የነበረው ፕላኔት ሆቴልም ሆነ አክሱም ሆቴል ምን የወያኔ ባልስልጣል ሊገኝ አልቻለም!!

Posted: 03 Nov 2020, 22:28
by temari
Please wait, video is loading...