በህወሃት የሚመራው ልዩ ሀይል በወልቃይት ያደረገው የጦር መሳሪያና የታንክ ዘረፋ በደቡብ እዝ ተጋድሎ መሉ በሙሉ ከሽፏል!
Posted: 03 Nov 2020, 20:49
በህወሃት የሚመራው ልዩ ሀይል በወልቃይት ያደረገው የጦር መሳሪያና የታንክ ዘረፋ በደቡብ እዝ ተጋድሎ መሉ በሙሉ ከሽፏል: ከ2000 በላይ ባለ ቀይ መለዮ ኮማንዶዎች መቐለ መግባታቸውና ፕላኔት ሆቴልን መቆጣጠራቸው ታውቋል::
Please wait, video is loading...
