Page 1 of 1

^°ሰበር፣ ሰበር°^ ••ጠ/ም ዶር አብይ አህመድ <ህውአት ጦርነት ኢትዮጵያ ላይ ከፍታለች አሉ።* ዶ/ር አብይ በፌስ ቡክስ ገፃቸው ላይ ገልፀዋል*

Posted: 03 Nov 2020, 19:08
by MatiT

Re: ^°ሰበር፣ ሰበር°^ ••ጠ/ም ዶር አብይ አህመድ <ህውአት ጦርነት ኢትዮጵያ ላይ ከፍታለች አሉ።* ዶ/ር አብይ በፌስ ቡክስ ገፃቸው ላይ ገልፀዋል*

Posted: 03 Nov 2020, 19:14
by Za-Ilmaknun
#ወለጋ ላይ ጭፍጨፋ ከመፈፀሙ በፊት ስብሰባ ተቀምጦ "የሚቃጣብንን ጥቃት እንመለከታለን" የሚል ውሳኔ ያሳለፈው ሥራውን ስለሚያውቅ ነው። ወለጋ ላይ የተፈፀመው በተሰማበት ቅፅበት "ወረራ ሊፈፀምብኝ ነው" ያለው ጨፍጫፊው ራሱ ስለሆነ ነው። ምንም በሌለበት በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት በመፈፀም የጦር መሣሪያዎች ለመዝረፍ የሞከረው ወለጋ ላይ የፈፀመው ግፍ እያባነነው ነው። የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ፣ ኢትዮጵያም እንደ ሀገር፣ #ከህወሓት_የባሰ ጠላት ገጥሟት አያውቅም፣ ወደፊትም አይገጣማትም። ዋናው ነገር የተከፈለው መስዕዋትነት ተከፍሎ ይሄ የትውልድ ዕዳ፣ የሀገር ነቀርሳ፣ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ መነቀል አለበት‼️

Seyum Teshome,

Re: ^°ሰበር፣ ሰበር°^ ••ጠ/ም ዶር አብይ አህመድ <ህውአት ጦርነት ኢትዮጵያ ላይ ከፍታለች አሉ።* ዶ/ር አብይ በፌስ ቡክስ ገፃቸው ላይ ገልፀዋል*

Posted: 03 Nov 2020, 19:14
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
Where are the agame eden/kerenite, Awash/Justice seeker, Sabur, Deqi-Arawit...etc? :shock: :shock:

Re: ^°ሰበር፣ ሰበር°^ ••ጠ/ም ዶር አብይ አህመድ <ህውአት ጦርነት ኢትዮጵያ ላይ ከፍታለች አሉ።* ዶ/ር አብይ በፌስ ቡክስ ገፃቸው ላይ ገልፀዋል*

Posted: 03 Nov 2020, 19:24
by Temt
( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote:
03 Nov 2020, 19:14
Where are the agame eden/kerenite, Awash/Justice seeker, Sabur, Deqi-Arawit...etc? :shock: :shock:
"ጽሕጻሕ ንጽሕጻሕ ኰይነን ዝገብርኦ ጠፊእወን"- that is where they are my friend!

Re: ^°ሰበር፣ ሰበር°^ ••ጠ/ም ዶር አብይ አህመድ <ህውአት ጦርነት ኢትዮጵያ ላይ ከፍታለች አሉ።* ዶ/ር አብይ በፌስ ቡክስ ገፃቸው ላይ ገልፀዋል*

Posted: 03 Nov 2020, 20:22
by MatiT
If Eritrean Defence Force - EDF is Needed to Respond and Intervene in Tigray Situation, Still Not Declaring.

The GoE and EDF is Always Ready to Assist the FDRE and EDNF.