ትህነግ የመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ተኩስ ከፍቷል!!! ጦርነቱ በይፋ ተጀምሯል
ጦር አውርድ ሲል የከረመው ትህነግ በተለያዩ ቦታዎች የመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ተኩስ ከፍቷል። ወልቃይት ቃፍቲያ፣ በአከርና ዳንሻ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሚገኝባቸው ቦታዎች ላይ ትህነግ ትንኮሳ መጀመሩ ታውቋል። በተመሳሳይ መቀሌና ሌሎች አካባቢዎችም ተኩስ አለ ተብሏል።
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ትህነግ የመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ተኩስ ከፍቷል!!! ጦርነቱ በይፋ ተጀምሯል
ትህነግ የሚባል አሸባሪ ቡድን የጦርነት ነጋሪት ሲጎስም ከርሞ ኢትዮጵያን ወደ ከፋው ምዕራፍ ጅማሮ አስገብቷታል! በተለያዩ ቦታዎች መከላከያ ሰራዊቱ ላይ ጥቃት በመሰንዘር ላይ ነው!ሶሮቃ የሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ተኩስ ከፍቷል
Re: ትህነግ የመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ተኩስ ከፍቷል!!! ጦርነቱ በይፋ ተጀምሯል
Please wait, video is loading...
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ትህነግ የመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ተኩስ ከፍቷል!!! ጦርነቱ በይፋ ተጀምሯል
Please wait, video is loading...
Re: ትህነግ የመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ተኩስ ከፍቷል!!! ጦርነቱ በይፋ ተጀምሯል
ሰበር!
*ከአዲስ አበባና ባህር ዳር ባለ ቀይ መለዮ ለባሽ ኮማንዶዎችን የያዙ ሂሊኮፕተርና አንቶኖቭ አውሮፕላን መቀሌ አርፈዋል::
*በሰረቋ ዳንሻ አካባቢ የመከላከያ ሰራዊታችን የአፀፋ መልስ
* ጠቅላይ ሚንስትር ዶር አብይ አህመድ ጦርነት ግልፅ አድርገዋል