Page 1 of 1

በኦሮምያ ክልል በአማራ ህዝብ ላይ እየተካሄዱ ያሉት የዘር ማጥፋቶች በኦነግ እና በኦህዴድ አመራሮች በጋራ እየተፈጸሙ እንደሆን መራጃ ወጣ!!

Posted: 03 Nov 2020, 12:16
by Wedi
በኦሮምያ ክልል በአማራ ህዝብ ላይ እየተካሄዱ ያሉት የዘር ማጥፋቶች በኦነግ እና በኦህዴድ አመራሮች በጋራ እየተፈጸሙ እንደሆን መራጃ ወጣ!!
"የኦህዴድ የወረዳ አመራሮች ናቸው እየገደሉ እና እያፈናቀሉን ያሉት፡፡ ወረዳው ነው ያስበላን ! ወረዳው ከቀድሞ ጀምሮ ሰብስቦን አንድ አማርኛ ተናጋሪ እዚህ እንዳይኖር ሲል እኛ አላወቅንም አልጠረጠርንም" - ከሞት የተረፉ እናት የተናገሩት