ወረዳው ነው ያስበላን ! ወረዳው ከቀድሞ ጀምሮ ሰብስቦን አንድ አማርኛ ተናጋሪ እዚህ እንዳይኖር ሲል እኛ አላወቅንም አልጠረጠርንም - ከሞት የተረፉ እናት
Posted: 03 Nov 2020, 11:42
ሕወሓት ለውጡ ያተዋጠላቸውን የወረዳ አመራሮች የመንግስትን መዋቅር ተጠቅሞ ከኦነግ ጋር በመቀናጀት የተንኮል መንገዱን ይዟል። ወረዳው ነው ያስበላን ! ወረዳው ከቀድሞ ጀምሮ ሰብስቦን አንድ አማርኛ ተናጋሪ እዚህ እንዳይኖር ሲል እኛ አላወቅንም አልጠረጠርንም - ከሞት የተረፉ እናት