Page 1 of 1
ፕሬዚዳንት ባይደን ያውሮፓና ኤሽያ ፖሊሲን እያመሰው ነው !!!
Posted: 03 Nov 2020, 04:41
by Horus
Re: ፕሬዚዳንት ባይደን ያውሮፓና ኤሽያ ፖሊሲን እያመሰው ነው !!!
Posted: 03 Nov 2020, 04:57
by Horus
አሜሪካ ላሉት የኢትዮጵያ አሚሪካዊ ካውንስል ያለኝ አድናቆት እንዳለ ሆኖ አሁን ኦባማን ስልክ ደውሉለት ፣ ሱዛን ራይስ የስራችው ቅብጠት ታርሞ ያፍሪካ ጉዳይ ይግነን !! ዎያኔ ሞቶዋል !!! ትራምፕ ሞቶዋል !!! ያፍሪቃ ቀንድ ጌታ ኢትዮጵያ ናት !! ግብጽ አቅሟን ትወቅ !! ይህን ለኦባማ አድርሱለት !!!!