TRUMP - AN AMERICAN BUFFOON
https://www.msn.com/en-us/news/politics ... -dhp-feeds
Re: TRUMP'S ATTEMPT TO BECOME A MOBUTU - A FOOL'S ERRAND !!!
ገና ዛሬ ሲይሽንፍ የበለጠ ታራለህ
Re: TRUMP'S ATTEMPT TO BECOME A MOBUTU - A FOOL'S ERRAND !!!
Horus:
ትንበያህ ግማሹ ልክ ከሆነ አያንቱ ልበልህ? በቦረና ባህል ተንባይ አያንቱ ይባላል። እንደ ኮከብ ቆጣሪ ማለት ነዉ። አያንቱ የተከበረ ነዉ። የዚህ አይነት ትንበያ የት እንደተማርክ ኣልጠይቅህም።