Page 1 of 1

አማራን ነፃ ማውጣት የሚችለው የአማራ ሠራዊት ብቻ ነው። የተደበላለቅ ሰራዊት ለአማራ ህዝብ ሽንፈት ምንሥዔ ነው።

Posted: 02 Nov 2020, 11:20
by Abere
አማራን ነፃ ማውጣት የሚችለው የአማራ ሠራዊት ብቻ ነው። የተደበላለቅ ሰራዊት ለአማራ ህዝብ ሽንፈት ምንሥዔ ነው።አማራ እራሱን በአማራ ሠራዊት ነፃ የማውጣት እርምጃ ሥልታዊ ነው። እራሱን ለመከላከል መሣርያ የመጠየቅ እና የመታጠቅ ተፈጥሮአዊ መብት አለው።