Page 1 of 1

ወያኔ የመጨረሻዋን ገመድ በጥሷል!

Posted: 02 Nov 2020, 09:31
by Ejersa
ሁሉ ነገር በዲዛይን በእቅድ የሆነ ነው። ከቤንሻንጉል እስከጉራፈርዳ አሁን ደግሞ ወለጋ ጉሊሶ የሆነው በአጋጣሚ አልያም የተነጣጠሉ፣ ያልተያያዙ ክስተቶች አይደሉም። በወያኔ የመጨረሻ ዙር ሩጫ ውስጥ እንዲፈጸሙ በእቅድ የተያዙ ናቸው። ሌላው ቀርቶ በአፋርና ሶማሌ ክልሎች መሀል ይህን ጊዜ ጠብቆ የተነሳውና በርካታ ሰላማዊ ዜጎች እየተገደሉበት ያለው ግጭትም በዚሁ የወያኔ የመጨረሻ ዘመን እቅድ ውስጥ የሚገኝ ስለመሆኑ አያጠራጠርም።

አሁን ወያኔ በተኗን ነክቷል። የመጨረሻዋን ገመድ በጥሷል። ለዚህን ዘመን፣ ለመጨረሻው ሩጫው እዚህም እዚያም ያዘጋጀውን የጥፋት ሃይል አንቀሳቅሷል። ኢትዮጵያን እኛ ካልመራናት ትጥፋ የሚለው የወያኔ እርኩስ ቃልኪዳን በወያኔ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት እውን የሚያደረግበት እርምጃ የተጀመረ ይመስላል። እንግዲህ ስጋ መሬት ላይ ወድቆ አፈር ለምን ይነካዋል አይባልም። ከጀመሩት በጥንቃቄና በብልሃት መግባት ነው። አማራጭ የለውም።

Re: ወያኔ የመጨረሻዋን ገመድ በጥሷል!

Posted: 02 Nov 2020, 09:42
by Ejersa
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

Re: ወያኔ የመጨረሻዋን ገመድ በጥሷል!

Posted: 02 Nov 2020, 10:42
by pushkin
Please wait, video is loading...

Re: ወያኔ የመጨረሻዋን ገመድ በጥሷል!

Posted: 02 Nov 2020, 11:05
by pushkin

Re: ወያኔ የመጨረሻዋን ገመድ በጥሷል!

Posted: 02 Nov 2020, 11:10
by lil kogne
The Imbecile could not utter a word without hick ups, Keep repeating sh!t after sh!t. that is what the Agames do. Then again what else can you expect from the 63 IQ Agamistans.