ALARMING NEWS ህዝባችን መቼ ነው በ21ኛው ክፍለ ዘመን ሳይካትሪስት የሚያስፈልጋቸው ሰዎችን መድረክ እየሰጠ ማዳመጥ የሚያቆመው
Posted: 02 Nov 2020, 07:15
"የጥንት አባቶች ቫይረስ ያለ ማይክሮስኮፕ ያዩ ነበር።ከዛ ሊነድፏቸው ሲሉ ያራግፏቸዋል"
ዶክተር አብርሃም የሚሰሙትን የሞኝ ተረት ማመን አቅቷቸው እንዳይስቁ ራሳቸውን ሲታገሉ አሳዘኑኝ
ኢትዮጵያን አስረው ከያዙት ተረት ተናጋሪዎች አንዱና ዋነኛው ነው!!