Page 1 of 1

ሰበር ዜና: ኦነግ የመሸገባቸው ቦታዎች ላይ እርምጃ እይተወሰደ ነው!

Posted: 02 Nov 2020, 01:40
by Ejersa
ሰላሌ አቦቴ ቱሉ ጎቤ በሚባል ተራራ ላይ ከትናት ለሊት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ኦነግ የመሸገባቸው ቦታዎች ላይ እርምጃ እይተወሰደ ነው:: በውጉያ ብዛት ያላቸው የኦነግ ወታደሮች እርምጃ እደተወሰደባቸው መረጃዎች ያሳያሉ::