Page 1 of 1

BREAKING NEWS:ኦነግ ሽኔና ወያኔ ሁለት መቶ አማራ ረሸኑ፤ ባህር ዳር ያሉ ሁለት ክፍለ ጦሮች ወደ ትግራይ እንዲሄዱ መልክት ደርሷቸዋል

Posted: 01 Nov 2020, 21:11
by Ibidda
ወታደሩ ወደ ትግራይ እያመራ ነው፤ ወለጋ ያለው ሰራዊት በሙሉ ወቷል። ባህር ዳር ያሉ ሁለት ክፍለጦሮች በሶት አቅጣጫ ወደ ትግራይ እየገቡ ነው።የ ኤርትራም ጦር በተጠንቀቅ ነው ያለው፤ እስካሁን ግን አልተቀሳቀሰም፤ ነገሮች እየከረሩ ይመስላሉ!

Re: BREAKING NEWS:ኦነግ ሽኔና ወያኔ ሁለት መቶ አማራ ረሸኑ፤ ባህር ዳር ያሉ ሁለት ክፍለ ጦሮች ወደ ትግራይ እንዲሄዱ መልክት ደርሷቸዋል

Posted: 01 Nov 2020, 23:19
by AbebeB
Ibidda wrote:
01 Nov 2020, 21:11
ወታደሩ ወደ ትግራይ እያመራ ነው፤ ወለጋ ያለው ሰራዊት በሙሉ ወቷል። ባህር ዳር ያሉ ሁለት ክፍለጦሮች በሶት አቅጣጫ ወደ ትግራይ እየገቡ ነው።የ ኤርትራም ጦር በተጠንቀቅ ነው ያለው፤ እስካሁን ግን አልተቀሳቀሰም፤ ነገሮች እየከረሩ ይመስላሉ!
ፈሳም! ጀመራችሁ፡፡

Re: BREAKING NEWS:ኦነግ ሽኔና ወያኔ ሁለት መቶ አማራ ረሸኑ፤ ባህር ዳር ያሉ ሁለት ክፍለ ጦሮች ወደ ትግራይ እንዲሄዱ መልክት ደርሷቸዋል

Posted: 01 Nov 2020, 23:22
by Ejersa
"ጉልበት ሲያጥር ምላስ ይረዝማል"
AbebeB wrote:
01 Nov 2020, 23:19