Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ibidda
- Member
- Posts: 130
- Joined: 12 Mar 2012, 17:37
Post
by Ibidda » 01 Nov 2020, 21:11
ወታደሩ ወደ ትግራይ እያመራ ነው፤ ወለጋ ያለው ሰራዊት በሙሉ ወቷል። ባህር ዳር ያሉ ሁለት ክፍለጦሮች በሶት አቅጣጫ ወደ ትግራይ እየገቡ ነው።የ ኤርትራም ጦር በተጠንቀቅ ነው ያለው፤ እስካሁን ግን አልተቀሳቀሰም፤ ነገሮች እየከረሩ ይመስላሉ!
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 01 Nov 2020, 23:19
Ibidda wrote: ↑01 Nov 2020, 21:11
ወታደሩ ወደ ትግራይ እያመራ ነው፤ ወለጋ ያለው ሰራዊት በሙሉ ወቷል። ባህር ዳር ያሉ ሁለት ክፍለጦሮች በሶት አቅጣጫ ወደ ትግራይ እየገቡ ነው።የ ኤርትራም ጦር በተጠንቀቅ ነው ያለው፤ እስካሁን ግን አልተቀሳቀሰም፤ ነገሮች እየከረሩ ይመስላሉ!
ፈሳም! ጀመራችሁ፡፡
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 01 Nov 2020, 23:22
"ጉልበት ሲያጥር ምላስ ይረዝማል"
AbebeB wrote: ↑01 Nov 2020, 23:19