Page 1 of 1

52 ግብፃውያን ወታደሮች በድብቅ ወደ ትግራይ ሊጓዙ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ!

Posted: 01 Nov 2020, 18:16
by Ejersa
52 ግብፃውያን ወታደሮች በድብቅ ወደ ትግራይ ሊጓዙ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ። ወታደሮቹ በቱሪስት ቪዛ አዲስ ኣበባ የገቡ ሲሆን ሁሉም ወደ ትግራይ ክልል ትራንዚት ሊያደርጉ ሲሉ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ትግራይ ውስጥ ያለው ሽፍታ ባንዳ ቡድን ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች የሆኑት የውጪ ሃይሎች በማበር በተለያዩ የገሪቱ ክፍሎች የሚከሰቱ ግጭቶች በፊታውራሪነት እያስተባበረ ይገኛል። የትራምፕ አስተዳደር ከመቀየሩ በፊት ግብፅ እና እስራኤል በኢትዮጵያ ሴራ ለመፍጠር ከህወሓት ጋር እየሰሩ መሆኑ አንዳንድ መረጃዎች ያመለክታሉ በቀጣይ ጥቂት ሳምንታት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ አደጋዎች መንግስት ነቅቶ መከታተል እንዳለበት ህዝቡም ይሄን ሴራ ተረድቶ ከመንግስት ጎን መሆን ይገባዋል።

Re: 52 ግብፃውያን ወታደሮች በድብቅ ወደ ትግራይ ሊጓዙ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ!

Posted: 01 Nov 2020, 18:21
by Hameddibewoyane

Re: 52 ግብፃውያን ወታደሮች በድብቅ ወደ ትግራይ ሊጓዙ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ!

Posted: 01 Nov 2020, 19:09
by Fiyameta
Seyoum Mesfin in his latest interview insinuated that the TPLF is working with foreign powers to destabilize Ethiopia. Everyone knows Seyoum was talking about Egypt. For Ethiopia to successfully defend itself against a possible Egyptian attack, it will soon become necessary for the Amhara people to take back Welkait and Humera to cut off Tigray's access to the Sudan. Designating the TPLF as a terrorist organization and cutting off oil supply to Tigray will also minimize Egyptian threats and aggression coming from the troublesome Kilil. Sometimes severing a limb becomes necessary to save the body from cancer. There's nothing for Ethiopian to gain from Tigray except trouble. :oops:

Re: 52 ግብፃውያን ወታደሮች በድብቅ ወደ ትግራይ ሊጓዙ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ!

Posted: 01 Nov 2020, 20:14
by Weyane.is.dead
:shock: :shock: :shock: banda tplf is working with Egypt :shock:
Hameddibewoyane wrote:
01 Nov 2020, 18:21

Re: 52 ግብፃውያን ወታደሮች በድብቅ ወደ ትግራይ ሊጓዙ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ!

Posted: 01 Nov 2020, 20:42
by Fiyameta
Egypt using Weyane as a condom to screw Ethiopia will not work.

Re: 52 ግብፃውያን ወታደሮች በድብቅ ወደ ትግራይ ሊጓዙ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ!

Posted: 01 Nov 2020, 22:21
by Fiyameta
Drones: blocked and confiscated.
Egyptian soldiers: blocked and captured.
Locusts: allowed.

:oops: :oops:

Re: 52 ግብፃውያን ወታደሮች በድብቅ ወደ ትግራይ ሊጓዙ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ!

Posted: 02 Nov 2020, 14:07
by Digital Weyane
ኡናቴ ትግራይ የግብፆች መጫወቻ ሆነች። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: 52 ግብፃውያን ወታደሮች በድብቅ ወደ ትግራይ ሊጓዙ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ!

Posted: 08 Nov 2020, 04:01
by Fiyameta
The 52 Egyptian soldiers were planning to go to Tigray to take part in TPLF's terrorist attacks against Ethiopian defense forces. :| :| :|