Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8646
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ሰበር ዜና: ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ የገባው ጋላ አብይ አህመድ "ፌክ ኢትዮጵያ ሱሴን/ለማ መገርሳን" ወደ ስላጣኑ ሊመልሰው ነው!!

Post by Wedi » 01 Nov 2020, 14:51

ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ የገባው ጋላ አብይ አህመድ "ፌክ ኢትዮጵያ ሱሴን/ለማ መገርሳን" ወደ ስላጣኑ ሊመልሰው ነው!!

ሰበር ዜና: አቶ ለማ መገርሳ እና አብይ ታረቁ!

አቶ ለማ መገርሳ በመጭው ህዳር ወር በሚደረገው የብልጽግና ጉባኤ ወደ ድርጅታቸው ይመለሳሉ። የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ወይንም የፌዴራል ከፍተኛ ባለስልጣናት ተደርገው ይሾማሉ። አቶ ለማ የነ ጃዋርን መፈታት እንደ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጠው የነበረ ቢሆንም የታሳሪዎች ጉዳይን በሽምግልና መፍታት የሚለው በመርህ ደረጃ ተቀባይነት አግኝቶ ሂደቱ እንዲጀመር ተስማምተዋል።

የኦሮሞ ሽማግሌዎችና ምሁራን እንዲሁም በግለሰብ ደረጃ ብርሃኑ ነጋ ፣ ዲማ ነገዎ እና አቶ ሌንጮ ያሉበት የአደራዳሪ ቡድን ሁለቱን ወገኖች ሲሸመግል ቆይቷል። አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ አዲስ አበባ በመጡ ወቅትም አቶ ለማን እንዳናገሯቸውም እነዚህ የመረጃ ምንጮቼ ይጠቁማሉ። አቶ ኢሳያስ "እናንተ አንድ ሳትሆኑ ወያኔን ማሸነፍ አትችሉም" የሚል ምክር ለአብይ አህመድ ሰጥተውታል። የፖለቲካ እስረኞችን በሚመለከት እስካሁን ድረስ ስምምነት ባይደረስም በግብፅና በህውሀት በኩል የሀገር ደህንነት አደጋ ተጋርጧል በመሆኑም ሀገራዊ መግባባት ያስፈልጋል በሚል ሰበብ የሚፈቱ ሊኖሩ እንደሚችሉ ታውቋል።