Page 1 of 1

የEthio 360 በቀቀን ኤርሚቲ ለገሠ በድንቆርና እየኖረ አድማጭንም ከሚያሳስት የፓለቲካ entity ልዩነት የሚያስረዳልኝ በጎ ድራጊ ምሁር ይፈለጋል፡፡

Posted: 01 Nov 2020, 14:04
by AbebeB
ግንባርና ፓርቲ የሚለው ክራይቴርያ ለኤርሚቲ አልገባትም፡፡ የትርጉም ስህተቱን በEthio 360 የዛሬ ስርጭት ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡ ሁሌ ከመጮህ ሌላ ከዕውቀት ነጻ ነች ኤርሚቲ፡፡ የሚያሳስበኝ ስንቱ አድማጭ በሽመልስ አብዲሣ ፓለቲካ (confuse/convince) መሰረት እንደሚጨናበስ እናስታውሳለን:: ኤርሚቲም ሳይገባት ስለምትናገር ጫና ለመቀነስ ምሁር ያስፈልገናልና በሙያው ያላችሁ ዕውቀታችሁን ጀባ በሉን፡፡

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር
ትህነግ (ህመሀት)
የኦጋደን ግጻነት ግንባር
ቅንጅት
ግም ሰባት
አዴፓ
ብአዴን
ወዘተ

ዴፊንሽኑ በሁሉም ረገድ ሊሰራ ይገባል፡፡