Page 1 of 1

ሶስት ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ወደ ሀገራቸው ትግራይ ገቡ!

Posted: 31 Oct 2020, 19:28
by AbebeB
ለካስ ወደ ትግራይ በ29 Oct 2020 የሄዱት ሶስት ጀነራሎች ነበሩ? አንደኛው የደ/ምስራቅ ምክትል አዘዥ ብ/ጄ/ ግዑሽ ገብሬ፣ ሁለተኛው የምሳይል ዕዝ ከፍተኛ አዛዥ ብ/ጄ/ ዓ፤ምፀሀይ፡ ና ሶስተኛው የ12ኛ ክ/ጦር ም/አዛዥ ናቸው፡፡ መልካም ኑሮና ሙሉ ነፃነት እመኝላችኃለሁ፡፡

Halafi M can detail the triumph.