Page 1 of 1
JUST IN :ሰበር:--*አፈትልኮ የወጣ የደህንነት መረጃ* በድብቅ ወደ ትግራይ ሊጓዙ ሲሉ በቁጥጥር ስር የዋሉት 52 ግብፃውያን ወታደሮች መሆናቸው ታወቀ!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 31 Oct 2020, 12:53
by tarik
Re: JUST IN :ሰበር:--*አፈትልኮ የወጣ የደህንነት መረጃ* በድብቅ ወደ ትግራይ ሊጓዙ ሲሉ በቁጥጥር ስር የዋሉት 52 ግብፃውያን ወታደሮች መሆናቸው ታወቀ!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 31 Oct 2020, 13:32
by Digital Weyane
የዓድዋ ተወላጁ ዎንድሜ eden ኡንደነገረኝ ከሆነ፣ የግብፅ ወታደሮቹ አክሱም ጽዮን ሊሳለሙ ዎደ ትግራይ ሲሄዱ ነው ቦሌ ላይ የተያዙት። ወያኔ የፃፈውን ህግ መንግስት አንቀጽ 27 ላይ የሃይማኖት፣ የእምነትና የአመለካከት ነጻነት በተመለከተ፣ ማንኛውም ሰው (የግብፅ ወታደርም ጭምር) የማሰብ፣ የሕሊና እና የሃይማኖት ነጻነት አለው፡፡