Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: JUST IN :ሰበር:--*አፈትልኮ የወጣ የደህንነት መረጃ* በድብቅ ወደ ትግራይ ሊጓዙ ሲሉ በቁጥጥር ስር የዋሉት 52 ግብፃውያን ወታደሮች መሆናቸው ታወቀ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Digital Weyane » 31 Oct 2020, 13:32

የዓድዋ ተወላጁ ዎንድሜ eden ኡንደነገረኝ ከሆነ፣ የግብፅ ወታደሮቹ አክሱም ጽዮን ሊሳለሙ ዎደ ትግራይ ሲሄዱ ነው ቦሌ ላይ የተያዙት። ወያኔ የፃፈውን ህግ መንግስት አንቀጽ 27 ላይ የሃይማኖት፣ የእምነትና የአመለካከት ነጻነት በተመለከተ፣ ማንኛውም ሰው (የግብፅ ወታደርም ጭምር) የማሰብ፣ የሕሊና እና የሃይማኖት ነጻነት አለው፡፡

Post Reply