Page 1 of 1

Interview with Horus’s Cousin Marcus

Posted: 31 Oct 2020, 03:58
by TesfaNews

Re: Interview with Horus’s Cousin Marcus

Posted: 31 Oct 2020, 04:33
by Horus
ተስፋ ኒውስ
ለቪዲዮው አመሰኛለሁ። ማርክስ ከኦባማ ቤተሰብ ጋር በጣም ቅርብ ነው። አሁን ዋና ስራው ያባይ ግድብ ላይ ነው ። ምን ልበል ያው በደም ያለ ነው። በነገራችን ላይ ማያ ሚስቱ ቤተሰቧ ያሉት በሃርቫርድ ዙሪያ ነው። ሄዶ ሃርቫርድ ሌክቸር ማድረጉ አያስገርምኝ ። የሞዴሎች ደላላ ማያን ያገኛት ሃራቫርድ እስኩየር ነበር፣ ያስገርማል !! ይሀውልህ ከዘመዶዋ አንዷ !!!

Re: Interview with Horus’s Cousin Marcus

Posted: 31 Oct 2020, 04:48
by Horus